ዉድ የክፍለ ከተማችን ሠራተኞች ልዩ ልዩ ጥያቄዎች በኦንላይን የቀረበላችሁ ሲሆን እራሳችሁንም ትገመግሙ ዘንድ መልሱም ተያይዞላችኋል፡፡ መልካም ጊዜ፡፡

ስለ ጥያቄዎቹ አንዳንድ አቅጣጫዎች..
  1. ለእያንዳንዱ ጥያቄዎች የተሰጦት ጊዜ 25 ሰከንድ ብቻ ነዉ፡፡
  2. የተሰጦት ጊዜ ካለቀ ለጥያቄዎቹ መለስ መስጠት አይችሉም፡፡
  3. አንዴ ለጥያቄዎቹ መለስ ከሰጡ እንደገና ማስተካከል አይችሉም፡፡
  4. ጥያቄዎቹን መፈተን ከጀመሩ ማቋረጥ አይችሉም፡፡
  5. ዉጤቶት በመለሱት ትክክለኛ መልስ ላይ ይወሰናል፡፡
ስነ አመራር
የቀረዎት ጊዜ
25
ጥያቄዎቹን ተፈትነዉ ጨርሰዋል!!