ዉድ የልደታ ክ/ከተማ ሠራተኞች አቅማችሁን የምትገነቡበት እና የምትፈትሹበት ልዩ ልዩ ጥያቄዎች በኦንላይን የቀረበላችሁ ሲሆን እራሳችሁንም ትገመግሙ ዘንድ መልሱም ተያይዞላችኋል፡፡ መልካም ጊዜ፡፡

ስለ ጥያቄዎቹ አንዳንድ አቅጣጫዎች..
  1. ለእያንዳንዱ ጥያቄዎች የተሰጦት ጊዜ 25 ሰከንድ ብቻ ነዉ፡፡
  2. የተሰጦት ጊዜ ካለቀ ለጥያቄዎቹ መለስ መስጠት አይችሉም፡፡
  3. አንዴ ለጥያቄዎቹ መለስ ከሰጡ እንደገና ማስተካከል አይችሉም፡፡
  4. ጥያቄዎቹን መፈተን ከጀመሩ ማቋረጥ አይችሉም፡፡
  5. ዉጤቶት በመለሱት ትክክለኛ መልስ ላይ ይወሰናል፡፡
የፈተና ጥያቄዎች
የቀረዎት ጊዜ
25
ጥያቄዎቹን ተፈትነዉ ጨርሰዋል!!