• ልደታ ጎማ ቁጠባ ፖሊስ መመሪያ ጊቢ ዉስጥ
  • +251919157113
  • ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም

image
image
image
image
image

የብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽን ልደታ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለተለያዪ የክ/ከተማ ነዋሪዎች የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ።

ሚያዚያ 10, 2017
የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር የተገኙ የብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽንየልደታ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ገረሱ እንደተናገሩት የብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር ተግባር አንዱ አቅመ ደካማ ወገኖችን መደገፍ መሆኑንና ገልፀው ይህም የቆዬ የኢት/ያዊን እሴት በመሆኑ ያለንን በማካፈል፣ የተቸገሩ ወገኖች መርዳት የሁሉም ሰው ኃላፊነት መሆን እንደሚገባ በማውሳት ለማዕድ ማጋራት የተባበሩ አካላትን በማመስገን በዓሉን የሠላም የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውኝ ገልፀዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች