• ልደታ ጎማ ቁጠባ ፖሊስ መመሪያ ጊቢ ዉስጥ
  • +251919157113
  • ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም

image
image
image
image
image

በወረዳ 8 አሰተዳደር ከወረዳው ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ቅርንጫፍ ጋር በመሆን የአንድ አቅሜ ደካማ ቤት ሙሉ አፍርሶ መገንባት የሚያስችል ስራ በዛሬው ዕለት አስጀመረ።

ግንቦት 21, 2017
የልደታ ክ/ከተማ ብልጽግና ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በወረዳ 8 አሰተዳደር ከወረዳው ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ቅርንጫፍ ጋር በመሆን የአንድ አቅሜ ደካማ ቤት ሙሉ አፍርሶ መገንባት የሚያስችል ስራ በዛሬው ዕለት አስጀመረ። ቤቱን ሙሉ አፍርሶ ለመገንባት ፍቃደኛ የሆኑ የብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች ተገኝቷል ።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች